በዶክተር አቡ ፈርሀን
ይህ ሲህር ሰዎችን ከእውነታው መንጭቆ ያወጣና በሀቅ ጎዳና ላይ እንዳቆሙም አድርጓል፡፡
አንዳንዴ የራሶን ማንነት ሳይቀር ተጠራጥረው ያውቃሉ፡፡ ከዚያም አልፎ ይህ አለም ውሸት የሚመስሎት ግዜስ ተፈጥሮ ያውቃል፡፡ አዎ የሰው ልጅ ተጠራጣሪ ነው ሀታ ጌታውን አሏህ እስከመጠራጠር የሚደርስ ማንነት አለን፡፡ ይሁንና ሁሉም በልክ ሲሆኑ ሰው አደረጉን፡፡
1. #የሰው ልጅ ሲጠጋቸው ለጥቅም እንጂ እነርሱን ፈልጎ የሚቀርብ አይመስላቸውም፡፡
2. #ቀላል በሆነ ነገር ባል ሚስትን ሚስት ባልን ያልሆነ ነገር በመፍጠር መጠራጠር፡፡ ይህም ትዳር እስኪበተን ድረስ መድረስ፡፡ ሲለያዩ ይነፋፈቃሉ አጠገብ ለአጠገብ ሲደርሱ እከሌን እንዴት አየሽው እከሌን እንዴት ነው የምታያት አይነት ዱላ ቀረሽ ፀብ ውስጥ ይገባሉ፡፡
3. #ልዩ አመፅ ከጌታቸው ስር መራቅ ቁርአን መቅራትን መጥላት ሰላትን መጥላት ይጀምራሉ፡፡ አሏህ ይጠብቀንና ፈጣሪም ያለ አይመስላቸውም፡፡ ትርጉም አልባ ህይወትን ይኖራሉ፡፡
4. #ብዙ ግዜ የቀረባቸው ሰው በሙሉ ለነርሱ ጠላት መስሎ ይታያቸዋል፡፡
5. #ዶንቆሮ ይመስላሉ ።ብቻቸውን የሚያወሩበት ወቅት አለ፡፡ ብቻቸውን ሲያወሩ ውስጣቸው እንደተመገበ ይጠግባሉ፡፡
6. #ክትት ካሉ አይወጡም ።ሽንትቤት ረጅም ሰአት ይቀመጣሉ፡፡ የሚሰሩት ስራ የላቸውም መውጣት ግን ለነርሱ ጦርነት ነው፡፡
7. #ተራ ፍርሀት የሚባል አይፈጠርባቸውም፡፡ ልበ ደንዳኖች ናቸው ንዴታቸውም ያንኑ ያህል ያስፈራል፡፡
8. #ርካሽ የወሲብ ፊልሞችን ያበዛሉ ይህም ከሲጃራ በላይ ሱሰኛ ያደርጋቸዋል፡፡ ሴቶችን በመቀመጫ መገናኘት ዋነኛ አላማቸው ነው፡፡ ይህም ጅን እንዲህ አይነት ሴቶችን አመቻችቶ ይሰጣቸዋል፡፡ ምክንያቱም ይህ መጠናከርያው ስለሆነ ነው፡፡
9. #መደብደብ መደባደብ የሚያሰኛቸው ግዜ አለ ያም እንደ ምግብ ይናፍቁታል፡፡
ይህ አይነት ምልክቶችን ከሶስት እና ከዚያ በላይ ሲያስተውሉ አፋጣኝ ወደ ሩቅያህ ህክምና ማምራት ፡፡ ከዚያ በታች ከሆነ ደግሞ ስለ ቀብር የተነገሩ ዳእዋዎችን በተደጋጋሚ ማዳመጥ፡፡
#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇


