@Nolawii27 · 743 subscribers
ኖላዊ፡- የሚለው ቃል የግዕዝ ቃል ሲሆን፣ ትርጉሙም "እረኛ" (ጠባቂ፣ መሪ ወይም ሐላፊ) ማለት ነው። "እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።" (መዝ 22:1)
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Nolawii27Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 18, 2025per Telegram
We have been tracking it since September 3, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የአበባውን ምስል አንድ ጊዜ በመጫን ሚመጣላቹን ስጦታ ትመልከቱ 🥰🧡✨ Mallattoo Hababoo Kana Xuquun Kennaa Isiiniif Fidu Ilaalaa😍😍 🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹 🌿🌹🌹🌿 🌿🌿 🌿 🌿 …
https://t.me/Merkoryos25
ሉቃስ 1 ⁴² በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፦ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። ⁴³ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል? ⁴⁴ እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና። ⁴⁵ ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።
በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሰው ሕይወት ማለፉና ከ2 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው ተገለጸ። • የመሬት መንሸራተቱ አሁንም ድረስ በቦታው ላይ እየታየና እየተስፋፋ ነው ተብሏል። ዝርዝር መረጃ ለማግኘት 👉 @ETV_ዜና ይሄንን የመሳሰሉ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን በመንካት እራሶን add በማረግ ይቀላቁን 🫡
⚓️ከ17 ደቂቃ 🎢 ቦኃላ ይጠፋል ⚓️ 👑 የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ?
መዝሙር 85 ¹² እግዚአብሔርም በጎ ነገርን ይሰጣል፥ ምድራችንም ፍሬዋን ትሰጣለች። ¹³ ጽድቅ በፊቱ ይሄዳል፥ ፍለጋውንም በመንገድ ውስጥ ያኖራል።