CATIZEN ANNOUNCEMENT ✅Catizen ወደ Centralized Exchange መላክ ከነ ወድያ… — Crypto Nexus — TG.ME

🎮CATIZEN ANNOUNCEMENT ✅Catizen ወደ Centralized Exchange መላክ ከነ ወድያ Sep18 ይጠናቀቃል።Delay እንዳይኖር ወደ CEX ብትልኩ ተመራጭ ነው። ✅Bybit እና Bitget ላይ Deposit ለሚያደርጉ Reward ተዘጋጅቷል።Bybit ላይ ከ 500$Cati ጀምሮ Deposit ለሚያደርጉ ሲሆን Bitget ላይ ግን ማንኛውም Ammount Deposit ለሚያደርጉ ከ 15$Cati ጀምሮ Reward ይኖራል። ✅Deposit ከማድረጋቹ በፊት Exchange ላይ ገብታቹ Reward Campaign አስጀምሩ።

September 16, 2024 73