ነጠብጣብ...: post #653 — TG.ME

Forwarded fromBRBRAVE MIND
አሳ አጥማጆች ወደ ባህር ሳይሄዱ ሲቀሩ መረባቸውን ይጠግናሉ። ባህሩን ለመቅዘፍ ወጀቡ አስቸጋሪ ሲሆን አስጋሪዎቹ እጃቸውን አጣጥፈው አይቀመጡም። ቀጣይ ስራቸውን የሚያቀላጥፍላቸውን ዝግጅት ያደርጋሉ። መረባቸውን ይጠግናሉ፣መንጠቆዎቻቸውን ያስተካክላሉ፣መሳሪያዎቻቸውን ይስላሉ። ልክ ወጀቡ ጋብ ሲል ወደ ስራቸው ይሰማራሉ።

የስኬት ጉዞም ልክ እንደዚህ ተመሳሳይ ነው። የሕይወት ውጣ ውረድ አላፈናፍን ሲለን መለስ ብለን መውጫችንን የሚያቃልሉልንን ነገራቶች መጠገን ይኖርብናል። ወጀቡ እስኪ ሰክን ድረስ መረቡን መጠገን የሚሻ ሰው ቻናሉን ይወዳጅ😊...
               t.me/Brave_Mindz
t.me/Netebtab99/653Translating to English…
👍6❤1
June 9, 2025 863 3