Tiktok ላይ በጣም የተመቻቹን ቪድዮ እንዴት ነዉ Repost የምታደርጉት?
➡️አሁንም የሼር ምልክቷን ነክታቹ ከዛ Repost የሚለዉን ፈልጋቹ ምናምን ነዉ Repost ምታደርጉት?
እንደዛ ከሆነ የተሻለ መንገድ ልንገራቹ።
➡️ወደ ተመቻችሁና Repost ማድረግ ወደፈለጋቹት ቪድዮ ሂዱና የላይክ ምልክቷን ጫን አድርጋቹ ያዙ በቃ ጨረሳቹ ማለት ነዉ። እንደዛ ስታደርጉ ራሱ Repost ያደርጋል።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@NatiApplink
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@NatiApplink

7
3
2
1
1August 16, 2026 4.8K