ችግር ሳይፈጠር ስልካቹ ላይ ይህን አስተካክሉ :- ➡️ስልካቹን ለቤተሰብ or ለጓደኞቻቹ ስትሰጡ እንዳያዩባቹ… — Nati App — TG.ME

ችግር ሳይፈጠር ስልካቹ ላይ ይህን አስተካክሉ :-

➡️ስልካቹን ለቤተሰብ or ለጓደኞቻቹ ስትሰጡ እንዳያዩባቹ ምትፈልጉትን App በቀላሉ በዚህ መሰረት Hide አድርጉ ወይም ደብቁ ::

➡️የስልካቹን Screen ጫን አድርጋችሁ ያዙና Setting ሚለውን ንኩ

➡️ከዛ ወረድ በሉና "Hide App..." ሚለውን ነክታቹ ስትገቡ ስልካችሁ ላይ ያሉ አፖችን ዘርዝሮ ያመጣላቹሃል መደበቅ የፈለጋቹትን መርጣቹ ከታች "Done " በሉት ::

➡️ከዝህ በዋላ ያን አፕ ማንም አያይባቹም ::
❤15👍2👏1🙏1👌1
August 8, 2026 7.1K 3