ቴሌግራም Code የማይልክላቹ ለምንድነዉ? ➡️ብዙ ሰዎች ቴሌግራም Log in ለማድረግ ሲሞክሩ Code አልክ… — Nati App — TG.ME

✈️ቴሌግራም Code የማይልክላቹ ለምንድነዉ?

➡️ብዙ ሰዎች ቴሌግራም Log in ለማድረግ ሲሞክሩ Code አልክ ብሎ እያስቸገራቸዉ እንደሆነ ብዙ social media ዎች ላይ ተመልከተናል ስለዚህ ዛሬ መፍትሄውን ልንገራችሁ።

➡️ቴሌግራም ኮድ የማይልክላቹ ምክንያቶች:-

➡️1ኛ አካዉንታቹ ቀደም ሲል በሌላ Device ማለትም በPC ወይ በሌላ ስልክ Login ተደርጎ ከነበረ ኮድ አይልክላቹም ለዛ Device ነዉ ኮድ የሚልከዉ:: ለዝህ መፍትሄዉ ያን Log in የተደረገበትን ስልክ ማግኘትና ኮዱን መዉሰድ ነዉ::

➡️2ተኛዉ ምክንያት በተደጋጋሚ እየሞከራቹ ካስቸገራቹት ለተወሰነ ሰአት Limit ሊያደርጋቹ ይችላል እሱን በትግስት ጠብቃቹ ተመልሳቹ መሞከር ነዉ::

➡️3ኛዉ ምናልባት ዋናዉን የቴሌግራም አፕልኬሽን የማትጠቀሙ ከሆነ ኮድ ላይልክ ይችላል ለዝህ ዋናዉን ተጠቀሙ

መልካም ምሽት family👍
❤13👍9👏1👌1🆒1
August 6, 2026 6K 8