ሙሀረም 9-10 ሰኔ 27-28 (ጁምዓ እና ቅዳሜ)ረሱል (ﷺ)እንዲህ ብለዋል፦ ከረመዳን በመቀጠል በላጭየፆም ቀን የሙሀረም ወር ፆም ነው። ከግዴታ ሶላቶች በመቀጠል በላጭ የሶላት አይነት የሌሊት ሶላት ነው።📚ሶሂህ ሙስሊም: 1163@munib_nett.me/munib_net/16245Translate181July 3, 2025 6.1K 2