ሰበር መረጃ👉 የዒድ አል-ፊጥር በዓል አርብ ይከበራል ።ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ አርብ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ።ከወዲሁ እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ። ኢድ ሙባረክt.me/Munib_Net/16260Translate31March 18, 2026 3K 1