Ethio engineering Group: post #3813 — TG.ME

ጥቅምት 13/2018 ዓ/ም(ኢኢግ)ለኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና መ/ቤት ሴት ሰራተኞች የጡት ካንሰር እና የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ቅድመ ምርመራ ግንዛቤ  ማስጨበጫ እና ምርመራ ተሰጠ፡፡ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አገልግሎት ሀላፊ ሐና ታምራት (ሲ/ር) ወሩ ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር መሆኑን ጠቅሰው ሁሉም ሴቶች ቅድመ መከላከልን እንደ ልምድ ሊወስዱ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫው አላማ የሴቶች ጤና አጠባበቅ ስርዓትንን ለማዘመንና ዘመናዊ…

October 23, 2025 2K 3