@MeribahTimes · 514 subscribers
በአገራችንና ቀጠናችን ላይ ወቅታዊ መረጃዎችን በዚህ ቴሌግራም ገፅ እንጋራለን !!! This channel provides political, economical and social information, analysis on Ethiopia and the horn of Africa!!!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/MeribahTimesIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 26, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
በምስራቅ አርሲ ዞን በታጣቂዎች የተፈጸሙ ከባድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ከ2014 ዓ.ም እስከ ግንቦት 2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ በታጣቂ ቡድኖች በተፈጸሙ ጥቃቶች ላይ ያከናወነውን የምርመራ ግኝት የያዘ 158ኛ ልዩ መግለጫውን ይፋ አድርጓል። በዞኑ በሚገኙ ሽርካ፣ ሮቤ፣ ጀጁ፣ መርቲ፣ ጉና፣ ሆንቆሎ ዋቤ፣ አርሲ ሲሬ፣ ሙኒሳ እና አሰኮ ወረዳዎች በተፈጸሙት ጥቃቶች …
የኢትዮጵያሰብአዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ውስጥ ባለፉት አራት ዓመታት በተፈጸሙ ጥቃቶች 458 ሰዎች መገደላቸውን አረጋገጠ ‼️ በጥቃቱ የሰባት ወር ሕጻንን ጨምሮ የ67 ሰዎች ፎቶግራፍም ይፋ ተደርጓል 7 ገጽ ያለው ሪፖርቱ ፣ ከ2014 እስከ እስከ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም. በዞኑ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን የዳሰሰ ነው። በአካባቢው የሚገኙ የታጠቁ ቡድኖች የአካባቢውማኅበረሰብ ላይ ሃይማኖትን መሠረት ባደረገ መልኩ የኦርቶዶክስ ተዋ…
የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል፣ በግዮን ዓባይ ቅድሥት አርሴማ፣ አቡነ አረጋዊ፣ ቅዱስ ቂርቅስ አንድነት ገዳም ላይ የተፈጸመውን ጥቃቅን በጥብቅ አወገዘ ‼️ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል፣ በአማራ ክልል በግዮን ዓባይ ቅድሥት አርሴማ፣ አቡነ አረጋዊ፣ ቅዱስ ቂርቅስ አንድነት ገዳም ላይ ተፈጸመ በተባለው የድሮን ጥቃት ላይ "አስቸኳይ"፣ "ተዓማኒ"፣ "ግልጽ" እና "ገለልተኛ" ምርመራ እንዲያደርግና ተጠያቂዎቹ ለሕግ እንዲቀርቡ ጠየቀ። ካውንስሉ ጥቃቱን በጥብቅ …
[media, no text]
በደቡብ ወሎ ገዳም በተፈጸመው ጥቃት ፓትርያርኩ ተጠያቂዎች ለፍትሕ እንዲቀርቡ ጠየቁ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በቦረና ወረዳ በግዮን አባይ ገዳም ላይ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. በተፈጸመው ጥቃት ጥብቅ መግለጫ አወጡ። በጥቃቱ የመነኮሳይያት ሕይወት ማለፉን፣ በርካቶች መቁሰላቸውንና በንዋየ ቅድሳቱ ላይ ውድመት መድረሱን የገለጹት ቅዱስነታቸው፣ በዚሁ ዕለት በሀድያና ስልጤ ሀገረ ስብከት የአምልኮ ሥፍራ መፍረሱንና በምእመናን ላይ ጥቃት መ…