The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/MemhirbreIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 11, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
Also reachable as @mommathlior
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🟣በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። 🟢ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል። 🔵ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው። 🟠ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው 🟪ከፍተኛ ውጤት ! በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 59…
ለ2019 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ቅበላ እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አረጋግጠዋል። ይሁን እንጂ በ2019 ዓ.ም ወደ ሪሚዲያል ፕሮግራም የሚገቡ ተማሪዎች እንደቀደሙት ዓመታት ብዙ እንደማይሆን ገልፀዋል። "ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ወደ ዩኒቨርሲቲ ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሪሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ምን ያህል ተማሪ ወደ ፕሮግራሙ ይገባል የሚለው ግን …
|| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወደ ፈተና ማዕከል ከመግባት ጋር በተያያዘ የዲሲፕሊን ችግር የተገኘባቸው 265 ተማሪዎች ከፈተናው እንዲባረሩ ተደርጓል። ከኮምፒውተር ፈተና አሰጣጡ ጋር በተያያዘ Irregularities ጉዳያቸው እየታየ የሚገኙ ተማሪዎችም አሉ። ዘንድሮ በኦንላይን ፈተናው ከወሰዱ 18.37% ተማሪዎች አልፈዋል፤ በወረቀት ከተፈተኑት ውስጥ 4.2% አልፈዋል። ዘንድሮ በኦንላይን ፈ…
#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት፦ ተፈጥር ሳይንስ ወንድ - 591.6 ኦዳ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (አዳማ) ሴት - 583 አገው ምድር ት/ቤት (እንጅባራ) ማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ - 576.2 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ሴት - 569.1 ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት