@Matric_Fetena · 30.6K subscribers
📑Matric Fetena ብሔራዊ ፈተና ውጤት የሚያዩበትና ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ለፈተና የሚያዘጋጃቸዉን የንባብ ማቴሪያሎች የሚያገኙበት ገፅ ነዉ። «Buy Ads» @ManuelAdbot or https://telega.io/c/Matric_Fetena 🌏 ዉጤት ለማየት : @MatricFetenabot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Matric_FetenaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 25, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
#Freshman ዉጤት በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ Grade -12 የተፈተናችሁ ተማሪዎች በ2019, University Freshman ለምትገቡ ተማሪዎች በሙሉ:- ቀጣይ Freshman ስትገቡ እጅግ በጣም የሚጠቅማችሁን ወሳኙንና ምርጡን የ Freshman ባለውለታ እንጠቁማችሁ ✅MGW Freshman ይባላል ስለዩኒቨርስቲዎች Department ገለፃ እንዲሁም 💠Mid exams 💠Final exams 💠Short note 😀 Power point…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በ11ኛ ክፍል ለሚጀመሩ አዳዲስ የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶች የአተገባበር ማንዋል ይፋ አድርጓል። 👉 በመተግበሪያ ማንዋሉ መሰረት አንድ ተማሪ ከአቅሙና ከፍላጎቱ ጋር የተያያዘ አንድ የሙያ ዓይነት ብቻ መርጦ የሚማር ሲሆን፣ ትምህርት ቤቶች ሁሉንም 11 ዓይነት ሙያዎች በአንድ ጊዜ እንዲተገብሩ አይገደዱም። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ሥርዓቱ ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመ…
📚 #Entrance ለተፈተናችሁ፣ #ለRemedial እና #ለHighschool(ከ9ኛ-12ኛ) ተማሪዎች በሙሉ! 🏆 "ሀላፊነቱን እራሴ እወስደዋለሁ"💯 ለሁሉም የትምህርት ደረጃዎች የሚሆኑ ምርጥ ቻናል። 1️⃣ ከ9ኛ — 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፦ 🔝 የኖቱ ልዩ ባህሪያት፡💡 📌 በአጭሩ እና በግልጽ የተቀመጠ! 📌 በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበ! 📌 ለEntrance እና ለClass ፈተና የሚያዘጋጅ! 📌 ፈተና ላይ የሚመጡ ዋና ዋና ነጥቦችን ያካተተ! 📌 ለፈተና እንዴት…
#ቅዱስ_ጳውሎስ_COC ➡️ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ለተፈትናችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ :- ➖እንሆ ዝግጅታችን ተጀምሯል ፤ ከአሁን ሰዓት ጀምረን ተማሪዎቻችንን እየተቀበልን እንገኛለን🥰 🖥ህክምና መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ በኋላ የመጀመሪያ ምርጫቸው በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ መወዳደር ነው ...! ይህም ለቀጣይ ጉዟቸው እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥቅም አለው ❗️ ⏺️ለመሆኑ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው.. ⁉️ ✅ህክምና…