ሁሉንም ነገር በአንድ ቀን ለማሳካት አትቸኩል። በቅስታ በመሄድ እንኳን ወደፊት እየተጓዝክ ከሆነ በቂ ነው።ከሌሎች ጋር ራስህን አታወዳድር፤ የአንተ ጉዞ የአንተ ብቻ ነው። ትዕግስትህን አትጣ፣ ጥረትህን አታቁም። አንድ ቀን ዛሬ የምትታገለው ነገር የኩራትህ ምክንያት ይሆናል። መልካም ቀን ! 🫡t.me/MatricET/5006Translate3August 29, 2026 123