@Maryam_Maryam2127 · 30.6K subscribers
✝️•✞•ከገነት የመውጣታችን ምክኒያት ሔዋን እንደሆነች ሁሉ•✞•✝️ ✝️•✞•ዳግመኛ ወደ ገነት የመግቢያ በራችን ድንግል ማርያም ናት•✞•✝️ ✝️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር✝️ ❥ማርያምን የሚወድ ሁሉ ይቀላቀል ☟ ☟ ☟ @Maryam_Maryam2127 𒋲ጥር 11 2015 ተከፈተ𒋲 ጥቆማ አስተያየቶች ካሉዎት👇 @YOHANNES_2421
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Maryam_Maryam2127Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 19, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
✝AI እድል ነጻ ፈቃድ || የአጋንንት ሥልጣን✝ Size:- 120.1MB Length:-2:09:39 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች •➢ ሼር // SHARE 👇👇👇 @Maryam_Maryam2127 @Maryam_Maryam2127
††† እንኳን ለሰማዕታት ቅዱስ እንጣዎስ እና ቅዱስ ያዕቆብ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ቅዱስ እንጣዎስ አሞራዊ ††† ††† ይሕ ቅዱስ በቀደመ ሕይወቱ ክርስቲያኖችን የሚጠላ አስቸጋሪ አረማዊ ነበር:: ሃገሩ #ሶርያ( #ደማስቆ) ሲሆን ግብሩ ጣዖት ማምለክና መስረቅ ነበር:: በቅድስት ቤተ ክርስቲያንና በምዕመናን ላይም ግፍን ፈጽሟል:: በሥጋዊ ጉልበቱ ኃይለኛ…
👉ፓስተር... ኦርቶዶክሶች ማርያም አረገች የሚሉትን ተረት ሰምተሃል? አለው ለቄሴ ፧ ቄሴ... "አዎ" ፓስተር...."ይገርማል ግን እኮ ማርያም አላረገችም" ፧ ቄሴ.... አለማረጓን እንደት አወቅህ? . ፓስተር....."መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ማርያም አርጋለች" ስለማይል ነዋ። ፧ ቄሴ...ትክክል ነህ ኦርቶዶክሶቹ ተሳስተዋል። ምክንያቱም ማርያም እንኳን ወደ ሰማይ ልታርግ ጭራሹንም እኮ አልሞተችም። ፧ ፓስተር እንዴ...ያምሃል እንዴ?እንደት አልሞተችም ትላለህ? መሞትማ ሙታ…
አሁን ከሐመረ ኖህ እንጦጦ ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን ዝማሬ አዲስ አበባ
አሁን ከሐመረ ኖህ እንጦጦ ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን ዝማሬ አዲስ አበባ