🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨 በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው። ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችን ወይም አስደንጋጭ መልዕክቶችን በመጠቀም አደገኛ ሊንኮችን (Links) ይልካሉ። ❗ እነዚህ መልዕክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው ከተጠለፈ ጓደኞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁ ወይም የምታምኗቸው ሰዎች ሊመጡ ይችላሉ። ⛔ ሊንኩን ጠቅ እንዳደረጋችሁ ወይም እንደከፈታችሁት፣ የቴሌግራም …
June 15, 2026 48 1