Telegram wallet የኢትዮጵያን ብር ከP2P ግብይት ላይ አስወጥቶታል። ብዙዎቹ ስለክሪፕቶና Trading እንዲያውቁ ትልቅ አስተዋፆ የነበረው Telegram wallet ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ asset ከማስቀመጫነት የዘለለ ጥቅም አይኖረውም። የቴሌግራም premium ለማድረግም በጣም ከባድ ይሆናል። መቼ እንደሚመለስ የታወቀ ነገር የለም። በዚህ አጋጣሚ የተለያዩ የcrypto ኮይኖችን እንገዛለንና እንሸጣለን የሚሉ አጭበርባሪዎች ስለሚበዙ ጥንቃቄ አድርጉ። Onl…
June 11, 2026 15