Major Crypto Airdrops: post #2401 — TG.ME

#የሰራተኞችድምጽ🔈 የላብ አደሩ ቀንና በበዓል ድምቀት የማይሸፈነው የኑሮ ፈተና ! (የሰራተኞች ድምጽ - በቲክቫህ ኢትዮጵያ) ዛሬ ሚያዝያ 23 የዓለም የላብ አደሮች ቀን ነው። ይህ ቀን ለብዙዎች የእረፍት እና የደስታ ሊሆን ቢችልም ለብዙሃኑ ሰራተኞች ግን የድካማቸው ውጤት ከኑሮ ጋር ግብግብ የሚገጥሙበትን እውነት የሚያስታውስ ነው። በየኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ፣ በፋብሪካዎች ፣ በግንባታ ቦታዎች እና በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ቀን ከሌሊት የሚደክመው ሰራተኛ ዛሬም ድረስ በ…

May 1, 2026 26