በክለባችን ታሪክ በአንድ ሲዝን ብዙ ጨዋታዎችን ያሸነፍንበት አመት 1970/71 ሲዝን ነው በግዜውም 41… — Major Crypto Airdrops — TG.ME

በክለባችን ታሪክ በአንድ ሲዝን ብዙ ጨዋታዎችን ያሸነፍንበት አመት 1970/71 ሲዝን ነው በግዜውም 41 ጨዋታዎችን ነበር ማሸነፍ የቻልነውን !

በዚህ ሲዝን ገና 15 ጨዋታዎች እየቀሩን 38 ጨዋታዎችን ድል አድርገናል !👏

SHARE"
🤳@YEGNA_ARSENAL_ETH
🎉1
March 27, 2026 39