በአሜሪካ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ተወላጅ ስደተኛ ቤተሰቦች መካከል 47.6 በመቶ የመንግስት ድጋፍ ተጠቃሚ ናቸው። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የሚኖሩ ስደተኞች ከመንግስት የሚያገኙትን የዕርዳታ ድጋፍ (Welfare) የሚያሳይ ዝርዝር መረጃ በሰንጠረዥ መልክ በትሩዝ ሶሻል አካውንታቸው ላይ አጋርተዋል። ፕሬዝዳንቱ በማህበራዊ ገፃቸው ባጋሩት መረጃ መሰረት፣ በአሜሪካ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ተወላጅ ቤተሰቦች ከሌሎች ሀገራት አንጻር ከፍተኛ የሚባል የመንግስት ድጋፍ ተጠቃሚ መሆ…
January 5, 2026 55