@Maidott · 887 subscribers
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ይህ ቻናል ስርአታቸውን የጠበቁ የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ዝማሬዎች እና ወረቦች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/MaidottIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 23, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 15, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
እሁድ 17 ጠዋት አገልጋይ ታዳጊ ሲሆን መዝሙሩም ኪዳነምህረት እመቤት ነው ለሁሉም በመናገር በአንድነት እናገልግል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ #ኪዳነምህረት እመቤት ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት[፪] ነይልን ነይልን ካለንበት [፪] ከሰማያት በላይ ካለው ከማደሪያሽ/(፪) ዝማሬ ከሞላው ከዘላለም ቤትሽ የምድር ፍጥረታት /ማርያም ማርያም ሲሉሽ/(፪) የቃል እናት እመቤቴ /ነይ በሰረገላሽ/(፪) ❴አዝ❵ ከጸጥታ ወደብ /ከፍቅር አውድማ/(፪) ከሰላሙ መንደር ከእውነት ከተማ ሰዐሊ ለነ ቅድስት /ውዳሴሽ ሲሰማ/(፪) ከሚካኤል ከገብርኤል ጋር /ነይልን ከራማ/(፪) ❴አዝ❵ ዘርፋፋው ቀሚስሽ /ይው…
እንኳን ለወላዲተ አምላክ ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም በዓለ ትንሣኤ በዓለ እርገት አደረሳችሁ አደረሰን!!! እሑድ በቀን 17/12/2018 ዓ.ም ከ 8:30 ጀምሮ ልዩ መርሐ ግብር ስለሚኖር ሰአታችንን አክብረን እንገኝ። አድርሽኝ🙏 ከልጅሽ ፍቅር አድርሽኝ!!! ከአንች ፍቅር አድርሽኝ!!! ከስጋ ወደሙ አድርሽኝ!!! ለሀገራችን ትንሳኤ አድርሽኝ!!! ለቤተክርስቲያን ትንሳኤ አድርሽኝ!!! ለዛሬ ዓመት በሰላም አድርሽኝ!!! 🌫 በእለቱም የጉባኤ:የአዲስ አመት ፡የመስቀል…
ዝማሬ ላይ ያላችሁ አባላት 10;00 ሰአት እንድትገኙልን ስንል መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።
በ 12 እና በ 13 በሚኖረው ጉባኤ ላይ ያሉ የስራ ዝርዝሮች 1.በ12 ፀሎት የሚያደርሱ አባላት * ዲ/ን ዮርዳኖስ ስለሺ * ዲ/ን እሱባለው ስዩም * ቴዲ ፍቅረ * ቴዲ ታደሰ * ሶስና ከተማ * የአይኔአበባ ቦጋለ *እፀገነት ጌቱ * ሰሎሞን ደለለኝ 2. በ13 ፀሎት የሚያደርሱ * ዲ/ን ሳሙኤል ጉዳ * ዲ/ን አቤል ሰይፉ * ዲ/ን ናሆም ግርማ * አቤል ደበበ * መ/ር አስናቀ ሐይሉ * ሶስና ከተማ * ሸዋንግዛው ማርዬ * አቤል ደለለኝ ዲኮር የሚሰሩ…