#ችግርን ማስወገድ የሚቻለው በስራ ብቻ ነው::
ከሚከፈለን በላይ መስራት!
“ከሚከፈለው በላይ የሚሠራ #ሰው፣ ብዙም ሳይቆይ ከሚሠራው በላይ ይከፈለዋል”፣ ይባላል!
የተጠበቀብንን ያህል ብቻ እየሰራን ያልተጠበቀ ውጤትና እድገት መጠበቅ አንችልም፡፡
ከተጠበቀብን በላይ #በትጋት ስንሰራ በሰዎች አመኔታን እናዳብራለን፣ አቅማችንን እንገነባለን፣ እንዲሁም የምናገኛቸው #እድሎች እየሰፉ ይሄዳሉ፡፡
@MHAILEMARYM · 829 subscribers
በዚህ ፔጅ ትምህርት ፣ተግሳፅ እና ምክር ይቀርብበታል ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/MHAILEMARYMIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 2, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
