አቁመናል! ይህን ስነግራችሁ በእውነት አዝኛለሁ 😔 ለጀማሪዎችም ሆነ ንግዳቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ነጋዴዎች… — The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. — TG.ME

🔴 አቁመናል!

ይህን ስነግራችሁ በእውነት አዝኛለሁ 😔

ለጀማሪዎችም ሆነ ንግዳቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ነጋዴዎች የተዘጋጀው እድል አሁን ተዘግቷል።

🎉 የተመዘገባችሁ ሁላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!

ሁላችሁንም ማገዝ በቻልኩ ደስ ይለኝ ነበር። ❤️

ጥያቄ ካለዎት ግን አሁንም ለመመለስ ዝግጁ ነኝ።

ለእናንተ የተሻለውን እሰጣለሁ። 🙏

➠ Hamdi Feki | LUY Systems
❤2👍1👏1
August 29, 2026 1.1K 5