Sole ወይስ PLC? የቢዝነስዎን ዕድገት የሚወስን ውሳኔ!ብዙ የንግድ ባለቤቶች በSole ይጀምራሉ። ግን ቢዝነሳቸው ሲያድግ ወደ PLC የሚቀየሩት በቂ ምክንያት አላቸው።✅ ቢዝነስዎን በተሻለ መዋቅር ለማስተዳደር✅ ከትላልቅ ደንበኞችና ተቋማት ጋር ለመስራት✅ ለቀጣይ እድገት ቢዝነስዎን ለማዘጋጀትዛሬ ማታ ነፃ Live አለን እንዳያመልጦት!Notify Me ሚለውን በመጫን ይጠባበቁን።t.me/LUYSystems/2897Translate621August 28, 2026 1.2K 3