ከSole ወደ PLC — የስኬት ታሪክ አብዛኞቹ ደንበኞቻችን በSole ሲሰሩ እነዚህ ችግሮች ነበሩባቸው፦ ❌… — The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. — TG.ME

🎯 ከSole ወደ PLC — የስኬት ታሪክ

አብዛኞቹ ደንበኞቻችን በSole ሲሰሩ
እነዚህ ችግሮች ነበሩባቸው፦
ወደ Import ሥራ መግባት አልቻሉም
በTender ላይ መወዳደር አስቸጋሪ ነበር
የግልና የንግድ ገንዘብ ተቀላቅሎ ነበር

መፍትሄው?
እኛ ከSole ወደ PLC እንዲሸጋገሩ አገዝናቸው።

ከዚያስ?
Import ጀመሩ
Tender ማሸነፍ ጀመሩ
የግልና የንግድ ገንዘቡን ለይቶ ማስተዳደር ጀመሩ

ትክክለኛው የንግድ መዋቅር የንግድዎን እድገት ይቀይራል። 🔥

✉️ ስኬቱን ለመቀላቀል “MOA” ብለው @realhamdifeki ☑️ይላኩ
❤2👍2👏1🤩1
August 20, 2026 1.5K 1