ጳጒሜን ፬፦ ✝ሊባርዮስ ሐዋርያ ወሊቀ ጳጳሳት ምዕመን፤ ዘነሠተ ትምህርቶ ለአርዮስ ሙሱን፤ ፮ቱ አኃው ወዓቢዮሙ… — ኩራዝ — TG.ME

ጳጒሜን ፬፦

ሊባርዮስ ሐዋርያ ወሊቀ ጳጳሳት ምዕመን፤
ዘነሠተ ትምህርቶ ለአርዮስ ሙሱን፤
፮ቱ አኃው ወዓቢዮሙ ባይሞን (ጴሜን)፤
መርሶ ለምንዱባን ወናዛዚ ለኅዙናን፤
ሠዋቂ ለትንቱን ወለጽልመተ ልብ ብርሃን!
September 9, 2026 88