ጠቃሚ ምክር! ገንዘብ ወዳጅ አትሁን ከባለፀጋም ሽሽ ትሑት ሰው ፈልግ እንጂ በእግዚአብሔር ዘንድ ክቡር ትሆን… — ኩራዝ — TG.ME

ጠቃሚ ምክር!

ገንዘብ ወዳጅ አትሁን  ከባለፀጋም ሽሽ ትሑት ሰው ፈልግ እንጂ በእግዚአብሔር ዘንድ ክቡር ትሆን ዘንድ የባሕርይ ፍላጎትህንና ምኞትህን ሁሉ ተው የዚህን ዓለም ትርፍ ሁሉ ንቀህ አቃልለህ ተወው እጅህን ለመቀበል ያላይደለ ለመስጠት ዘርጋ!

መፅሐፈ ወግሪስ  በአባ ገብረኪዳን
❤4
September 6, 2026 142 1