አንድ ወጣት አንድ አባትን ይጠይቃልእንዲህም ይላቸዋል" አባ ሲከፋዎትምሆነ ሲደሰቱ ምን ያረጋሉ?"እሳቸውም እንዲህ ብለው ይመልሳሉ"እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።"በሁኔታዎች የማይለካ ጌታ ነውናስለሁሉም ነገር እናመስግነው ስላጣነውም ነገር ጭምር እናመሰግነው ዘንድ የተገባ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🥰t.me/Kuraz2016/9579Translate51September 5, 2026 204 1