የእግዚአብሔር ቃል በሙላት በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ
እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት
ቆላስይስ 3፤16-17