መምህር ሆይ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር የተያዘችውን ሴት ወደ እርሱ… — ኩራዝ — TG.ME

መምህር ሆይ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች

ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር የተያዘችውን ሴት ወደ እርሱ አመጡ፤ በመካከልም አቆሟት። እንዲህም አሉት፦ "መምህር ሆይ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር እጅ ከፍንጅ ተያዘች፤ ሙሴም እንደነዚህ ያሉት በድንጋይ ተወግረው እንዲገደሉ በሕግ አዘዘን፤ አንተስ ስለ እርስዋ ምን ትላለህ?"»
የኢየሱስ ክርስቶስ መልስ ምን ነበር ?
የኢየሱስ ክርስቶስ መልስ (ዮሐንስ 8፥7):
«መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ "ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት" አላቸው።

ዲያቆን ኤርምያስ
❤2
September 5, 2026 166