በአብ ዘንድ ልጅ በመንፈስ ቅዱስ ዘንድ ቃል
በድንግል ዘንድ ሕፃን በነቢያት ዘንድ ነቢይ
በሐዋሪያት ዘንድ ሐዋርያ በሰማዕታት ዘንድ አክሊል
መምህር የማኅበር አለቃ እርሱ
ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
Forwarded from♱ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ⛪️
September 4, 2026 247 1
በአብ ዘንድ ልጅ በመንፈስ ቅዱስ ዘንድ ቃል
በድንግል ዘንድ ሕፃን በነቢያት ዘንድ ነቢይ
በሐዋሪያት ዘንድ ሐዋርያ በሰማዕታት ዘንድ አክሊል
መምህር የማኅበር አለቃ እርሱ
ኢየሱስ ክርስቶስ ነው