· 6 ከሆነ = እሁድ
· 0 ከሆነ = ሰኞ
በ2019 ዕለተ ሉቃስ ዓርብ ቀን ስለ መዋሉ በዚህ ይረጋገጣል
3 . ዕለቱን ለማግኘት
ዕለት + አጽፈ ወርኅ + ጥንተ ዮን
መስከረም 30 + የመስከረም ዕጥፍ + ጥንተ ዮን
ጥንተ ዮን መስከረም 1 ረቡዕ ከዋለ = ጥንተ ዮን አንድ ነው።
· ሐሙስ ከዋለ = 2
· ዓርብ ከዋለ = 3
· ቅዳሜ ከዋለ = 4
· እሑድ ከዋለ = 6
· ሰኞ ከዋለ = 7
ማክሰኞ ከዋለ = 8
·(((( መስከረም 1 ቀን ዓርብ ስለዋለ ጥንተ ዮን 3 ነው።))))
ዓመተ ዓለም ሲደመር መጠነ ራብዒት
7519+1879= 9398 ይህ ለ7ቱ ዕለታት ሲካፈል
9396 ፥ 7 = 1342 ደርሶ ቀሪው 4 ነው።
ይህ ማለት 9397 - 7 × 1342 = 4 ይሆናል
· 6= ከሆነ እሁድ
0= ከሆነ ሰኞ
· 1=ከሆነ ማክሰኞ
· 2=ከሆነ ረቡዕ
· 3= ከሆነ ሐሙስ
· 4= ከሆነ ዓርብ
· 5= ከሆነ ቅዳሜ
የ2019
አጽዋማትና በዓላት በዚህ መልኩ አጠናቀናል
ዓመቱን የሰላም የፍቅር የአንድነት ዓመት ያድርግልን
ጸልዩ በእንተ ሠላም
ስለ ሰላም እንጸልይ
ስለ ሀገራችን እንጸልይ
በጭንቅ በመከራ ስላሉት እንጸልይ
በረሀብ በስደት ስላሉት እንጸልይ
ስለ ቤተ ክርስቲያን እንጸልይ
የሰላም አምላክ ሰላሙን ሁሉ ያድለን
ዘመኑን ዘመነ ሠላም ዘመነ ፍቅር ያድርግልን!
አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ
ዘዝዋይ ገዳም
25/12/2018
Forwarded from♱ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ⛪️
1September 4, 2026 68 1