ዘመኑ ከፍቷል አይባልም ወዳጄ የከፋው ሰዉ ነው ዘመናችንን ደግም ክፉም የምናደርገው እኛ ነን በእሱ ማሳበቡን… — ኩራዝ — TG.ME

ዘመኑ ከፍቷል አይባልም ወዳጄ የከፋው ሰዉ ነው ዘመናችንን ደግም ክፉም የምናደርገው እኛ ነን በእሱ ማሳበቡን ትተን በቻልነው አቅም መልካምነትን በጎነትን ቀና አስተሳሰብን እንላበስ። ዘረኝነትንና ጎጠኝነትን አጥብቀን እንጥላ ሰላም ያለው በእያንዳዳችን እጅ ላይ ነው።የፍቅር🌹 ሰው እንሁን🙏🙏

September 3, 2026 221 2