ክብር ሁሉን ውብና መልካም ላደረገልን ለአምላካችን ይሁን!! አንድ ክፍለ-ዘመን በተጠጋው የቀበና አድቬንቲስት… — KEBENA ADVENTIST SCHOOL — TG.ME

ክብር ሁሉን ውብና መልካም ላደረገልን ለአምላካችን ይሁን!! አንድ ክፍለ-ዘመን በተጠጋው የቀበና አድቬንቲስት ት/ቤት ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው " NOVICES " የ12ኛ ክፍል ባች 100 % ከማሳለፋችንም ባሻገር ልጆቻችን ያስመዘገቡት ውጤት በእጅጉ ደስ የሚያሰኝ እና  የሚያኮራም ነው። በጥቅሉ ከተፈተኑት 48 ጠቅላላ ተማሪዎች 10.41% (5 ተማሪዎች ) ከ500 በላይ ‎72.91%(35 ተማሪዎች) ከ400 በላይ ‎14.58 % (7 ተማሪዎች) ከ 379-399 ‎2 %  (1 ተማሪ ብቻ) 341 ‎በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!ደስ አለን!!

August 31, 2026 659