📚 ለልጆችዎ መጽሐፍ መግዛት ማለት የዕውቀት ሁሉ መሰረቱን ማስጨበጥ ማለት ነው!
ልጆቻችን ከሕፃንነታቸው ጀምሮ መጽሐፍን እንዲወዱ ማድረግ ፣ አልፎ አልፎም መጽሐፍ መደብር ወይም ቤተመጻሕፍት ይዘን መሄድ ፣ ከዛሬ በላይ ለነገ የምንሰጠው ስጦታ ነው።
አንድ ልጅ ከቤተሰቡ ጋር መጽሐፍ ሲያነብ፣ በአዕምሮው ውስጥ የማይታዩ በሮች ይከፈታሉ ። ምናቡ ይሰፋል ፣ የመጠየቅና የማሰብ ችሎታው ይዳብራል፣ ቋንቋውና የመግባባት ችሎታው ይጠናከራል ።
ከዚህም በላይ… መጽሐፍ የሚወድ ልጅ እውቀትን በራሱ ለመፈለግ የሚችል ሰው ለመሆን ይበቃል።
ዛሬ ለልጅዎ የምትገዙት አንድ መጽሐፍ፣ ነገ በሕይወቱ ውስጥ የሚያበራ ትልቅ ብርሃን ሊሆን ይችላል። ❤️📖
ልጆቻችንን በትምህርታቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ከአሁኑ መጽሐፍ በማቅረብ እናዘጋጃቸው።
📚 መጽሐፍ ይስጧቸው !
🏛️ ቤተመጻሕፍት ይውሰዷቸው !
📖 አብረዋቸው ያንብቡ !
🌱 የነገውን ሰው ዛሬ ይገንቡ !
ከ KG - University ድረስ ላሉ ተማሪዎች የሚጠቅሙ አጋዥ መጻሕፍትን እስከ 30 % ቅናሽ አድርገናል ::
ቅናሹ ነሐሴ 19 ጀምሯል እስከ ነሐሴ 25 ድረስ ይቀጥላል ::
📚📚 ዕድሉን ተጠቀሙበት 📚📚📚

9
3August 25, 2026 5.4K 2