Jafer Books 📚: post #11192 — TG.ME

ባለፈው ቅዳሜ በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው "እቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ" መጽሐፍ ላይ ያዘጋጀነው የፊርማ ሥነ-ሥርዓት እጅግ በተዋበ እና ደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል!

ከእናንተ ከውድ ደንበኞቻችን ጋር ያሳለፍነው ጊዜ በጣም ምርጥ እና የማይረሳ ነበር።


ይህ በክሪስ ፕሮውቲ (Chris Prouty) ተጽፎ በህይወት ተፈራ እና ዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ የተረጎመው ድንቅ የታሪክ መጽሐፍ፣ የኢትዮጵያን ወሳኝ የታሪክ ምዕራፎች በስፋት ይዳስሳል።


መጽሐፉ ለመግዛት የምትፈልጉ :- 

በለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር  / አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም  / አራት ኪሎ  አብርሆት ቤተመጻሕፍት / መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል / ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ ስር / ጀሞ ሚካኤል ሚና ሞል ፊትለፊት / ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊትለፊት / ሳሪስ አዲሱ ሰፈር / ጀሞ 1 ታክሲ መያዣ ጋር / መሪ
❤12👍2🙏1
August 25, 2026 3.7K 1