#የኸሚስ_ብዕሮችረሱለል አሚን...ﷺእርሶ ላይ አርፈውልብሶች ተዋቡ፣አማረባቸው ሞገስ ደረቡ!አይኖ ስር ሆኖኩሉም ደመቀ፣ሰርክ ተመቸውፍካት ሰነቀ!ሲዋኩ ፀዳጥርሶን አጊኝቶ፣ፈገገ ሳቀእጅግ ተደስቶ!አለሟን አየችመሬትን ደላት፣ደስታ ቦረቀችሲራመዱባት!💚✍አፍራህ ሁሴን...#ኢንፋቅ_ሚዲያ#ኢንፋቅ#የኸሚስ_ብዕሮችt.me/Infaq1/39237Translate132August 6, 2026 412 1