ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/: post #39233 — TG.ME

#ለኸሚሳችን 54
.
.
.
ወደ ሆላ ተጉዘን ከስንኞቻችን ማህደር ስንጨልፍ ''እንዴት ነሁ'' ብለን በትንሻ ቆጭተናል!

እንዴት ኖት
አልኩና
ዳግም እንደገና፣
መዲናን አቀናሁ
በመናብ ጎዳና።

ሶሉ አለ ነቢይ
.
ግጥም-ፈትሁዲን ዑመር

.
.
.
#ኢንፋቅ_ሚዲያ
#ኢንፋቅ
Audio
❤15
July 2, 2026 767 2