@IUSU12 · 4.1K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/IUSU12Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 30, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
4 advertisers placed 4 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
#የሀዘን መግለጫ *** የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ፣ የትምህርት እቅድና ሥራ አመራር /Educational Planning and Management/ ትምህርት ክፍል፣ 2ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ብርቱካን ጥበቡ ወሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። የዩኒቨርሲቲው ተማ/ህብረት በተማሪ ብርቱካን ጥበቡ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ፣ የተማሪዋን አስክሬን ወደ ትውልድ ስፍራዋ ሸኝቷል። እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማ/ህብረት ለቤተሰቦቿ፣ ለጓደኞቿ እና ለዩኒቨርሲቲው ማኅበ…
[media, no text]
[media, no text]
የሀዘን መግለጫ😭 ============ ተማሪ ተሾመ በሪሁን መኩሪያው የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዓመት የህግ ተማሪ የነበረ ሲሆን ቤተሰቦቹ ጋር በሄደበት ባደረበት ህመም ምክንያት ሚያዚያ 21/2015 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት በተማሪ ተሾመ በሪሁን ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ፣ ለጓደኞቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል። ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ!!!
[media, no text]
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት በዚህ አመት ሊሰጥ በታሰበው የመውጫ ፈተና ዙርያ በስሙ የተሰራጨው መረጃ ህብረቱን የማይወክል መሆኑንን አስታወቀ። *********************************** የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት በቅርቡ በስሙ በተሰራጨው መረጃ ዙርያ በትላንናው እለት መጋቢት 09/2015 ዓ.ም መግለጫ አውጥቷል። የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናን በተመለከተ በአስፈላጊነቱ ዙርያ ሁሉም ያመነበት ነው ሲል…