በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ነሐሴ 03 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የግለሰብ ሚና (እኔ ቁም ነገር ነኝ)" የተሠኘው፥ በሺፈራው ወልደሚካኤል የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

2August 5, 2026 1.8K 5