@HilalTube2004 · 9.4K subscribers
አላማችን ጠቃሚ መልዕክቶችን ለኡማው ለማስተሏለፍ ነው ። አዳዲስ ወቅታዊ መረጃዎች አስተማሪ መልዕክቶች ያገኛሉ!! Facebook » www.fb.com/hilalTube2004 Telegram » https://t.me/HilalTube2004 You tube የዩቲብ ቻናላችንን ሰብስክራይፕ ያድርጉልኝ https://youtube.com/channel/UC7jymUK9mvs003Y-c1u1Yhw
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/HilalTube2004Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 25, 2017per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረውና በተናፈቀው ቤቱ ላይ ሆነን የምናከብረው ያድርገን። ዒድ ሙባረክ! ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts
[media, no text]
[media, no text]
🧡ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ኢድ ሙባረክ ተቀበለሏህ ወሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል። ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts
ያ አላህ 🤲🤲🤲 በአንተ ላይ ያለን የተስፋ ገመድ መቼም አይበጠስም። የመከራውን ጭጋግ ተገፎ የጠራ ሰማይ እንደምንመለከት ተስፋችን ስር የሰደደ ነው!!!🤲🤲🤲 ᴊᴏɪɴ ᴏᴜʀ ᴘᴀɢᴇ! 😍 #ሼር ᴊᴏɪɴ ➼ @islamic_tweet ᴊᴏɪɴ ➼ @islamic_tweet
https://t.me/+P9MzWOE8DXQGIyz2
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
ትላንት በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በቱርክ አስካሁን በሀገሪቱ በመሬት መንቀጥቀጥ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ወደ 2921 ከፍ ብሏል። 15 ሺህ 834 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። የቱርክ አደጋ መቆጣጠርና መከላከል ሀላፊ ዩኑስ ሴዘር ገልፀዋል፡፡ ሁላችንም በዱአ አንርሳት ቱርክዬ😭 @HilalTube2004 @HilalTube2004
https://tiktok.com/@hialaentertainment
ቱርክ የዓለማች አስገራሚ ጄት ሰራች ፣ አሜሪካንን ዓለም አስደነገጠች https://yt6.pics.ee/4l4gcc
ሰበር ዜና https://yt6.pics.ee/4lszbj
ሰበር መረጃ ! አሁናዊ የጦር ግንባር ዜናዎች ያገኛሉ https://yt6.pics.ee/4h9e6w
ሰበር ዜና ! https://yt6.pics.ee/4h8eut
የ 8 ዓመት ልጅ ሃፊዘል ቁርኣን ሆኖዋል! ማሻ አሏህ #Ethiopia | ፍልስጤማዊው ታዳጊ ሕፃን ልጅ አናስ አል-አርቃን በ8 አመቱ የተከበረውን የአላህን ቃል ቅዱስ ቁርዐንን ሃፍዞ በመጨረስ ሃፊዝ ሆኖ ተመርቃል ። በጋዛ ምድር ጨርሷል ። © ሂላል ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ … የቴሌግራም ቻናሏችን ለተጨማሪ መረጃ ይቀሏቀሉኝ https://t.me/joinchat/P9MzWOE8DXQGIyz2
ትክክል ነሽ ኢየሱስ ዒሳ ያድናል ! በአሏህ ፍቃድ ሁን ያለው ይሆናል ። ቤተሰብ ይሁኑ ! ሼር ሼር ያድርጉ የቴሌግራም ቻናሏችን ለተጨማሪ መረጃ ይቀሏቀሉኝ https://t.me/joinchat/P9MzWOE8DXQGIyz2 Facebook ~ Amir Adem / አሚር አደም
የቁርኣን ሃፊዞች ተመረቁ! ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ #Ethiopia | በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ዳቶ በሚበል መንደር የCMC ው የአል ዒምራን መስጂድ ቅርንጫፍ በሆነው በቢላል ኢብን ረባህ መስጂድ ለሶስት ዓመት የቁርኣን ሒፍዝና የተለያዩ ኢስላማዊ ዕውቀቶችን ሲማሩ የነበሩ ወጣቶች በዛሬው እለት አረብ ገንዳ አካባቢ በሚገኘው ትልቁ የራህማ መስጂድ ተመረቁ❗❤ በምረቃው ስነስርዓት ላይም ታላላቅ ዑለሞች ፣ ዑስታዞች እና ዳዒዎች ተገኝተዋል❗🙏 via Tadios Hussien …
ሰበር መረጃ #Ethiopia የመተዳደሪያ ሰነድ ረቂቅ አናፀድቅም | ስብሰባ ሙፍቲ አይመርኑም https://yt6.pics.ee/4236b6