የምስራች! 🌟 ለልጆችዎ ከሚያበረክቱት ከሁሉ የተሻለው ስጦታ ዘላቂ የዲን ዕውቀት ስጦታ ነው! 🌟 ውድ… — Hidaya Terbiya II ሂዳያ ተርቢያ — TG.ME

💫 የምስራች!

🌟 ለልጆችዎ ከሚያበረክቱት ከሁሉ የተሻለው ስጦታ ዘላቂ የዲን ዕውቀት ስጦታ ነው! 🌟

ውድ ወላጆች እና ሙረቢዎች! ልጆቻችን የእስልምናን መሠረት በሚገባ ተረድተው፣ አላህን በዕውቀት እንዲያመልኩና በመልካም ሥነ-ምግባር ታንጸው እንዲያድጉ ይፈልጋሉ?

ለዚህ ትልቅ አማና (አደራ) መወጫ የሚሆን ድንቅ መፍትሔ ይዘንላችሁ ቀርበናል!
አዲስ መጽሐፍ ከሂዳያ ተርቢያ

📚 የዕውቀት ካባ
📚 የአኽላቅ ብርሃን

በቅርቡ

ለማዘዝ 💬 በቴሌግራም፦ @HidayahTerbiya
👍8🏆2
July 5, 2026 1.1K 12