ቆይ ግን እኔ ብቻ ነኝ እንዴ 🤷♀️
ሁሌ መስታወት ፊት ቆሜ ፊቴን ተመልክቼ ይህን zikr ካልኩኝ ቡሃላ......
💫اللهم كما أحسنت خلقي🥹 فحسن أخلاقي♡....وزدني حسن الخلوق🌹❤️ و الجمال🥰... 💫
✨ ያኔ በዛ ቅፅበት ዓለም ላይ እንደኔ ቆንጆ የሌለ እስኪመስለኝ ድረስ በውበቴ እደነቃለው✨😊
አጂብ እኮ ነው እስኪ ሞክሪው😁🌸
46
9
7
2
2September 8, 2026 2K 11 32