ቀን፡ 09/3/2017 ዓ.ም
ለተከበራችሁ ወላጆች፡-
ከነገ ህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት ተማሪዎች ለግምሽ ቀን እስከ ቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ የግቢያችን የሚቆዩ ቢሆንም የግቢውን ትራንስፖርት ሰርቪስ መስጫ መኪና የሚጠቀሙ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ግን አገልግሎቱን የሚያገኙት ከቀኑ 8፡00 ላይ በመሆኑ ምሳ ይዘው መምጣት እንደሚኖርባቸው እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ

















