ቀጣሪ ድርጅት:- አየር ጤና ሕክምና አገልግሎት
ተቋማችንን በመቀላቀል የላቀ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎትና ተነሳሽነት ያላቸውን ብቁ ባለሙያዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደቡ መጠሪያ: የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያ (ጤና መኮንን)
• ብዛት: 1
• የትምህርት ዝግጅት: ከታወቀ የትምህርት ተቋም በሕብረተሰብ ጤና (Public Health) የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች።
• የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዛ በላይ እንዲሁም የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት።
• ደመወዝ: በስምምነት
የማመልከቻ ሂደት:
• የምዝገባ ቦታ: ጎንደር ከተማ፣አየርጤና ቀበሌ 18፣ የአየር ጤና ክሊኒክ ውስጥ።
• የምዝገባ ጊዜ: እስከ ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም ድረስ በሥራ ሰዓት።
አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ መያዝ ያለባቸው ሰነዶች፡
• የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ ፎቶኮፒ ከዋናው ጋር
የታደሰ የሙያ ፈቃድ ፎቶኮፒ ከዋናው ጋር
• የሥራ ልምድ ማስረጃ (ካለ)
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ፦
@healthinovation

