HIVN Tech and Guidlines: post #1961 — TG.ME

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ድርጅት:- ​ጆይ የጽንስ እና ማህጸን ልዩ ክሊኒክ


ድርጅታችን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የሥራ መደብ: ሚድዋይፍሪ ፕሮፌሽናል - ሴት
• ብዛት: 1 (አንድ)
• ትምህርት:- ዲግሪና ሙያ ፈቃድ ያላት
• የሥራ ልምድ: 0 ዓመትና ከዚያ በላይ
• የሥራ ሰዓት: ሙሉ ሰዓት
• ደመወዝ: በስምምነት

📌 ተጨማሪ መስፈርቶች:
• ታማኝ እና ሥራ ወዳድ
• በአካባቢው ቅርብ የምትኖር ብትሆን ይመረጣል

📝እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ በቀጥታ በክሊኒኩ አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
📍 አድራሻ: ኮተቤ መሳለምያ ቅድስተ ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ጀርባ

ለበለጠ መረጃ
📞 ስልክ ቁጥር: 0912017767

@healthinovation
😱3