ቀጣሪው ድርጅት፦ ዶ/ር ተሾመ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
ድርጅታችን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቁ፣ ተወዳዳሪ እና የስራ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ተፈላጊ የስራ መደብ
1. የላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት
• የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ (Permanent)
• የትምህርት ደረጃ፦ በሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc Degree)
• የስራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ደመወዝ፦ በስምምነት (ማራኪ የሆነ)
• የወጣበት ቀን፦ 20-12-2018 ዓ.ም.
• የመጨረሻ ቀን፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ።
ለማመልከት፦
መስፈርቱን የምታሟሉ እና ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስልክ ቁጥሮች በቴሌግራም (Telegram) በኩል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

