HIVN Tech and Guidlines: post #1945 — TG.ME

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ |
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ
ለላፍቶ እና ኮልፌ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሎች በ8 የስፔሻሊስት የሥራ መደቦች ላይ ላመለከቱ አመልካቾች የጽሑፍ ፈተና ጥሪ አድርጓል።

ለፈተናየተጠሩ የስፔሻሊስት የሥራ መደቦች፡
- ​Radiologist
- Pathologist
- Pediatrician
- Orthopedic surgion
- Opthalmologist
- Oncologist
- Neurosurgeon
- Emergency Medicine

ስም ዝርዝርና ፈተና ቦታ ⤵️
https://vt.tiktok.com/ZSVXQRFvd/

(ሙሉውን ወደጎን በማንሸራትት ይመልከቱ)
❤10
August 25, 2026 1.1K