HIVN Tech and Guidlines: post #1934 — TG.ME

​ የቅጥር ማስታወቂያ - በአስቸኳይ
ቀጣሪ ድርጅት:- አዲስ መካከለኛ ክሊኒክ


​ክሊኒካችን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📍የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ሳሪስ)

📋 የሥራ መደብ፡ BSC ነርስ (Nurse)
• የትምህርት ደረጃ፡ BSC ዲግሪ በነርሲንግ (Nursing) ያለው።
• የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ (በግል ክሊኒክ ላይ ብቻ የሠራ)።
​• ፆታ፡ ወንድ
​• ደመወዝ፡ በስምምነት

🎯 ተፈላጊ ችሎታና መስፈርቶች
• ​ክህሎት፡ የ OPD (Outpatient Department) ክፍልን በተሟላ ሁኔታ መሸፈን የሚችል።
• ​ልዩ ሁኔታ፡ በአሁኑ ወቅት እጁ ላይ የሥራ መልቀቂያ ያለው እና መጪው ማክሰኞ ሥራ መጀመር የሚችል መሆን አለበት።

ለማመልከት:
​መስፈርቱን የምታሟሉ እና ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው የቴሌግራም አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ፦
✈️ ቴሌግራም@ziw_ay

@healthinovation
🙊2
August 23, 2026 1.3K