ድርጅት:- ዜማ ኬር መካከለኛ ክሊኒክ
ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የክፍት ስራ መደቦች
1. ጠቅላላ ሀኪም (GP)
• ትምህርት: ጠቅላላ ሀኪም
• የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ፆታ፡ አይለይም
• ብዛት፡ 1
2. የጤና መኮንን (Health Officer)
• ትምህርት: ጤና መኮንን የመጀመሪያ ዲግሪ
• የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ፆታ፡ አይለይም
• ብዛት፡ 1
3. የላቦራቶሪ ባለሙያ (Laboratory Technologist/Technician)
• የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
• የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ፆታ፡ ሴቶች ይበልጥ ይበረታታሉ
• ብዛት፡ 5
4. ነርስ (Clinical Nurse)
• የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
• የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ፆታ፡ አይለይም
• ብዛት፡ 5
📌 ተጨማሪ መረጃዎች
💰 ደመወዝ፡ ማራኪ / በስምምነት
0936744816
0923116459

